እረኛዬ ምዕራፍ 2 ክፍል 8 - Eregnaye Season 2 Ep 8 @Arts Tv World
Комментарии (0)
Lula Lula: የሰለሞን ገጸባህሪ ለዚ ዘመን አይሰራም ስለአካል ጎዳተኛ እንካን ሰው እንሰሳም ያቃል በሰለጠነ ዘመን ከጊዜው ጋር ተራመዱ እንጂ ሁሌ ወደሀላНаписать
mesi mar from Gonder Amehra: ውይ እማ ቸርነት መኩሬያ እና ማስረሻ ውስጤ ናቸው
Belaynesh Habte: Nice derama
meriam hussen: erezem argut atere
mihertab Gebrmdhine: ለኔ ሁሉም ምርጥ ናቸው በሶስት አህቶቻችን ወይም እናቶቻችን የተደረሰ ለዚሁሉ ሰው የስራ ድርሻ የተፈጠረላቸው ይመቻቹ ዳዊት ደሞ አንደኛነው እና እናና
Amal Amal: እባካችሁ በቀል የእግዚያብሔር ነው ክፉውን እያለፍን መልካም እየሰራን እንዋደድ
Amal Amal: ለመላው ኦርቶዶክሲያን እንኳን አደረሰን ለደብረታብር
lij Teddy Afro: በጣም ምርጥ ተከታታይ ድራማ።
Hana Ethiopia: እረኛዬ እንኩአን በሰላም መጣችሁልኝ !!!! በጣም ነው የምወዳችሁ:: 🙏🏽👏🏽👍🏽✊🏽❤️
haymanot Bozayo: 😍😍😍😍😍😍😍😍
Z Z: ኧረ ማፍጠጥ አቶ እትና ምነዉ አፈጠጡ ሆ
Talm Ss: ሰውድቸው ዋወ ያማረል
Naima tube: እንዴት ነሽ ኢትዮጵያየ
Lemlem Lemenew: ሲጋራው ተጋነነ ጭራሽ ትምህርት ቤት
Melese Tadesse: ድንቅ
sintayew abate: ይሄን ድራማ ላይክ አለማድረግ ንፉግነት ነው
Rouda Rouda: ቆይ ድራማው በሳምንት ስንት ጊዜ ነው የሚወጣው
tades essu: ተነግሯቹ ተነግሯቹ ካልሰማቹ አራቹ ትሰለቻላቹ ።ሰዓቱን ጨመር አርጉበት ።
Mesfin Yohannes: Aye degu hezebe
Sarah Dubai: በጣም አጠር ጨመር አድርጉበት ደይቃ ለው ሥማእቱ
Atsede Assefe: ሰውየው ግን ምነው ከእማማ ቸርነት ላይ አይኑን አልነቅል አለ ወይ ማጥናት🤔🤔🤔🤔🤔
Feyori Yohanes: Niccccc
Rahwa የጌታ ልጅ ነኝ: ፍትህ ለኣፀደ ብጃማ
Luwam Yebyo: I love this movie
Mesi yene mrt: Etopiyawyinet
Seble Worku: ህዝባችን በቃና ተለክፏል
Ethio Ethio: አብረን በመስራታችን?????????????? አይ እማ ቸርነት መጀመርያም አስተያየትዎ አልጣመኝም ነበር kkkkkkkkkk ድርብዬ ትችይበታለሽ አይገልፀውም ተክነሽበታል እንደው ዋጥ አላረግሽ ነገር። ግን ግን ቅር ያለኝ እናናን ጎረቤቶችዎን ጥሪ ብለው ልከዋት መጥራት አለመጥራቷን አለማጣራትዎ ቅር ተሰኝብዎታለው ለኔም አስቡልኝ እንጂ ለምን ልቤን ያንጠለጥሉኛል? ከአሁን አሁን ጠይቀው አረጋገጡ እያልኩ ስጠብቅዎ ነበር። በሉ የነገ ሰው ይበለን የዛሬው አስተያየቴ የእማ ቸርነት ብቻ ነው ከዚህ በኋላ የሁሉንም በተራ በተራ ነው የምኮምተው
Dibba Uae: Wuy Yageriy Sew Tru nachw Eko melkam Sewch Mdritan Mullt Ybelbat Kfuwch Mastewal ystachw Amennnnnnnnnnn
Ramadan tube /ረመዳን ትዩብ: እረኛዬ ምርጥ የአመቱ ድራማ ነው እናመስግናለን
Ramadan tube /ረመዳን ትዩብ: እረኛዬ ምርጥ የአመቱ ድራማ ነው እናመስግናለን
Etagegn Dessalegn: What an Ethiopian drama!!!! Wonderful & realistic!!! long live you all
Dibba Uae: Beswu Bit tazalek
Seada Ali: ውስኪ ሰለተሰጣቸው ኢዛቤርን የሚመስግኑ😁 አይ ክርስትና 🤔🤔🤔 አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን አላህ🙏
ሀዩ ነኝ የመሬም አክስት: ዉርርርይይይይይይ ልል ነዉ
YOUTOPIA MOTIVATION : yalawx giza lay nan
እግዚአብሄር ፉቅር ነው።: ለመላው የኦርቶዶክሥ እምነት ተከታዮች በሙሉ ለእንኳን ለሆያሆየና ለቡሄ ባእል አርሳችሑ አደርሠን በሠላም በፉቅር እድሜ ከጤናጋ ያድለንፈጣሪሐገራችንንንን ሠላሟ ይሥፈን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕💕💕💕💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
Seada Ali: ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዬች እንኮን ለአሹራ ፆም በሰላም አደረሳቹ,, ለሀገራችን በዱአ እንበርታ
Berhanu Abawa: ሃብታሙ ሶየ ግን ዝም ብየ ሳየው ወያኔን ይመስለለኛል
Aynalem mezamur mezamur: Eakon Aederesachu ledebar tabor lebuhi beAel Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan
Koki Cofee arsenal: 😌😌😌😌እያደር እንዴ ወይኔ የሚጣፍጥ ፊልም እረኛዬ 😘😘😘😘
Molla Gizachew: Ke Lebachen Tks Engdik
Sahara Sahara: አረ አማን ሲጋራውን ቀንሰው::
Stop Amhara genocide: ኧረ ጎበዝ ይህን ድራማ ቃል አጣሁለት!! በለቱ አላየውም እየቆጥብሁ እኮ ነው የማየው!!
sara sas: እረኛየ❤❤❤❤❤❤እውነትም ረኛየ
Winta Kidane: I love amanuel he is an amazing actor
Elsa Kende: የእማማ ቸርነት ትወና አንደኛ ነው
Sinede You Tube: ውድ የተከበራችሁ የእረኛየ ተከታታዬች በቅንነት ስብስክራይብ አርጉኝ አበረታቱኝ
Nunu Abate: በጉጉት በናፍቆት ነው የምጠብቃችሁ እኮ😘😍😍😍😘
Seni negi ቤተሠቦቿን ናፋቂ!!: ሠላም ለእናንተ ይሁን ወድ የእምዬ ልጆች እንኳን ለደብረ ታቦር በዓል በሠላም አደረሣችሁ አደረሰን ውድ የተዋሕዶ ልጆች በሙሉ ሀገራችንን ሠላም ፍቅር አንድነት ያድርግልን አሜን 3)!!!!!
Mebratu Zemene: ke egir esat gar gn mawedader yikebdal ye egir esat andegna new
Yared Amercha: emama chiernet wow twena
Eadom Estifanos: ዳግም ወደዚች ምድር መምጣት ቢኖር አሁንም ምርጫዬ ኢትዬጰያ እና ኢትዬጵያዊነት ብቻቻቻቻቻቻ ነው ኑሪልን ኢትዬጽያዬ 💚💛❤👘👊
ህልምናት ቱዩብ Hilmnat tube: እንኳን ለአመታዊ በአል ለደብረታቦር በሰላም አደረሳችሁ
Roman Freed: ነፍሰ ያለው ድራማ ማለት ይሄ ነው እውነትም ሴቶች የያዙት ጓዳ ፅድት ፍንትው ያለ ነው ደራሲዎች ሴቶች መሆቸው ይሄ ነው ሳያትየ በርችልኝ
nina ouma: Segara eyachese temehret bate bozena
Mesfen Adane: አሽቃባጭ ከፊልም ላይ አይጠፋም😂😂
መልካምነት ለራስ ነው: እማ ቸርነት ድንቅ ተዋናይ😍😍😍
Astu Esrael: ሶል የኔ ጌታ
አዱ ገነት ሸገር: አማንዬ እንዴት እኮ የምወደው በቃ ለ ትወና የተፈጠረ ሰው ።
ፋፊ ዩቶብ: እማማ ቸርነት ግርማ ሞገስ ያለቸዉ ባልቴት ናቸዉ 🥰
Baresh Dubai: እኔ እምለችሁ ለምንድነው መስታወቅያ የምታበዙ
Asfaw Atenafu: ደረጀ ሀይሌ ! በጣም የማከብረውና የምወደው ፤ ለዚህም ባገኘሁት ሁሉ የምከታተለው ዘግጅት የሚዘጋጅ ሠው ነው ፡፡ የምወደው ፤ የሚወደደውን እረኛዬን ሰጠኝ ፡፡ ደሬ እግዚዐብሔር ይስጥልኝ !!! ይህን እንደአሸን የፈላ ወፈለንድ ተከታታይ ድራማ ዘወር ብዬ አላይም ነበር ፡፡ ደሬ ሦስቱን አበባወች / ክዋክብቶች (የእረኛዬ ደራሲያንን) ሲያነጋግራቸው አይቸ ምን ቢሰሩ ነው ? ነው ወይስ ደሬም እንደነ ሰይፉ ጀመረ ብዬ እረኛዬን ማየት ስጀምር ፤ ማቋረጥ ስላልቻልሁ ዐስራ ሁለቱንም በአንድ ጨረስሁት (ሳላቋርጥ) ፡፡ አሁን ገና ጥበብን መኮምኮም ጀምረናል ፤ እድሜ ለቅድስቴ ፣ ቤዝዬ እና አዜብ ፡፡ እግዚዐብሔር ይስጥልን !!! በርቱ ፣ ብርታቱን ይስጣችሁ ፤ ስንፍናችሁ አይባረክ !
Mahelt Getu: " እንግዲ ይሁን ጠላ ቅዱለት " እኔ ግን የመሰለ እማማ ቸርነት ሊሉት የፈለጉት ጠልቸሃለው አንተ አስመሳይ ውጣልኝ
Mahlet Tadele: ግን በጣም አጠረ ምንምኮ አልታየም
yemsirach mulugeta: Ene yemilew leiminidinew gin beyekenu yematasayun?
Nura Muhamed: ር የማይችል ስዉ ደስ ይለባል
fatema ftoom: አረ ኤበካቹ ብያንስ አንድ ሰኣት ከድርጉ በጠምአጪርነዉሰኣተቹ
Pro Cell: ለመላ ክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ መልካም በአል ይሁንላችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ወጦ ከመቅረት ይሰውረን
Mahelt Getu: ነገ ናፈቀኝ 😍
Woini Woldeyohannes: እማ ቸርነት ደስ ሲሉ አዎ እኛም እንወደዋለን
ቲጅ የአልየ ልጅ Tube: እረኛየ አጭር ባታደርጉት ጉሩም ስራ ነበር 💚💛❤ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
Birhanu Germa: እናመሰግናለን
ዲሽታጊና ሚዲያ: ይቺ ጠጋጠጋ እቃ ለማንሳት አሉ በሙገሳ ጨረሰው እኮ
Matebe Goshu: wow Aman .........
SameRa AlnoaF: ኸረ እማ ቸርነት ታጫዉችዋለሽ
احمد حسن: መግስቱከናቱሲገናኚለማየትቸኩያለሁ
ሳዱላ ❣️: ወላሳ የተባለች ሸረኛና ምቀኛ ኢቺ ወያኔ 😌😂😂😂
Hanicho: Be imama cherinet yeteseraw sheer ewnetun yawqut yehon
Celinco Cargo: Tasew even his evil he is respectful towards his sister
GETU SILESHI: ፪ ጊዜ አየሁት አይገርምም
Dubai 12: ወይኔ እግዳዉ እናናየን እደት ነዉ እሚያት የግዳ ፈጣጣ እማማ ቸርነት ዋዉ ሠርተዋለይ በተረፈ ሁላችሁም ዉድድድድድ
Maria Bangs: እንኳን አደረሳቹ አደረሰን ለመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋዕዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ
ዜድሻ ሀለሌን አፍቃሪ የቤታሰቦቼ ነፈቂዋ ዜድሻ ሀለሌን አፍቃሪ የቤታሰቦቼ ነፈቂዋ: የእማማ ቻርነት ና የአቶ እርሚያስ አስታያት ለማነዉ የጋራማዉ
ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው: ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
Mm Mmm: ኧረ ይሄ እንግዳ አሥተያየቱ ለእማማ ቸርነት የከይር አይመሥልም ያሥፈራራል
Free Tesfaye: እረ ክላሲካል በዛ !!!!!
Nigat Asfaw: ለአረኛዬ ተዋናኝ እና ደራሲያን በሙሉ እንኳን ለቡሔ አደረሳችሁ እረኛዬ የተለየ ብቻ ፊልሙ እስኪያልቅ በቃ ነፍሴም አይኔም እዛው ገጠር ውስጥ ነው ምን አይነት ብቃት ነው ሁላችሁም ድርብዬ በስመአብ በርቱልኝ
Meme Last: በርቱ እማማ ቸርነት የጉርብትናን የአብሮ ኗሪነትን መዋደድን የሚያሳይ ብቻ እስካሁን ያለው ብዙ ያስተምራል
Похожие видео: