እረኛዬ ምዕራፍ 3 ክፍል 3 - Eregnaye Season 3 Ep 3 @Arts Tv World


Просмотров:
0
Добавлено:
17.10.2021
Категории: Разное
Комментарии (0)
Написать
Кликните на изображение чтобы обновить код, если он неразборчив
Helena Helena: ፍትህፍትህ ፍትህ ለሠሜን ወሎ

Aleme Girma: ሁሌም መልካም ቅን ማሰብ ቢጎዳም ያሸንፋል

Abraham YouTube: በርቱ ጥሩ ነው።

zinat Ayat: በእርስት እና በሚስት የእኛ የኢትዮጵያን ወንድወች አይደራደሩዉም በተለይ ወደገጠር አካባቢ

Bint Nurye: ፍትህ ለወገን በየሜዳው ለሚታረዲ እና ለሚጨፈጨፉ የወሎ ህዝብ

Fiker Fiker: የናና ታርክ የኔ ታሪክ ነው ብየ አስባለሁ በውነት

Fiker Fiker: ዎው እኳንም የገጠር ልጅ ዎኩይ 🥰🥰❤❤

no name: ምንድነው basket ላይ የሚሰበስቡት ቅጠል ጫት ነው?

የሚካኤል ባርያነኝ: ውነትም ከወዴት ይገኛል አንችን የሚአገባ አያል ነገረኛ

Almas Shama: እረኞች፡በጠም፡ምርጥ፡ነውወሀገራቺንን፡አምላክ፡ይጠብቅልን

Saba Wassihun: ውይይይይ ወጋየሁ ፈረደባት

Kidus & Biruk: እማማዬ ኢትዮጵያ ሁሉም የሚያምረው በአገር ነውና ፈጣሪ ሰላምሽን ይመልስልን ኢትዮዽያዬ ትንሳኤሽን በቅርቡ ያድርግልን አሜን!

Lula Lula: የነቃልኪዳን ፓርት ባይኖር ድራማው አንድ አይነትና እዝግ ነገር ነው

Bizzi B: Sekararamu asaqeng kkkkkk

Bitew Gedamu: 💚💛❤️

HD: Wegayew mitefelgew lijua mengstu new

Mekdi Belete: ዉይ ጉጉት ብየ ነበር እስኪለቀቅ የመንጌ አድናቂዎች የት ናቹህ ❣️🌎🤴

Mengistu Tilahun: i miss you until the next one.

milik yaze: አያል የኔ አያል አያል የኔ አበባ እስቲ ማን ይሆን አቺን የሚያገባ hahahahaha ይሄ ሰርግ ፈረደበት

gelila laudi: Amazing የሆነ ድራማ በርቱልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏

Teferi Yilak: due to prolonged break time,the viewer is decreased by above 60%

Teferi Yilak: due to prolonged break time,the viewer is decreased by above 60%

زينب محمد: ፈተህልዉሎህዘበ

የኔalem💓: የሚቆረጠው ከጠላ ምንድነው??

እግዚአብሔር ይመስገን: አፀደግንደራርቶመሰለችስትሮጥክክክክ

የኔalem💓: እኔ የሚገርመኝ ዲስlike...የሚሉ ሠዎችስ እነማን ናቸዉ 😥

የኔalem💓: ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ💖💖💖

እግዚአብሔር ይመስገን: ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለንፁሀን

እግዚአብሔር ይመስገን: እንኳን አደርሳችውየተዋይዶልጆችለቅድስትአርሴማ

እግዚአብሔር ይመስገን: እንኳን ደናመጣችው

Aschalech Tesfaye: ጣሰው ብሬስ ? ደስ ሲል

ስአዲ ዩቶብ seadi youtube: ፍትህ ለሀገራችን ወሎ ፍትህ ለወገኖቻችን 😭😭😭

Emedet Wanenw: ፍትህ ለወገኖቻችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

Metasebiya Meti: 💚💛♥️ Ethiopian 🇪🇹

ab: ወዉ

የኖኅ መርከብ (ሐመር) Chanal: የእረኛዬ ቤተሰቦች ሰላማችሁ ይብዛ

Worekelam Terngo: ሳያት ደምሴ የገጠርልጂ መሁን ያምረብሻል

rahil zaro: እባክህ መግስታችን እባክህ ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ለሳውድ እስር ላሎ ላንተም ፈጣሬ ይርዳህ

FaFi Hassen: ሁኔታቼው በጣም ያሳዝናል እንድረስላቼው እናቶች እያለቀሱ ያስለቅሳሉ በጅብ ሳያልቁ ድምፅ እንሁናቼው የእናቶችን እምባ እንበስ ፍትህህህህህህ ፍትህህህህህህ ፍትህህህህህህ ለወሎ ህዝብ ፈጣሪ አንተ አስባቼው

msert Daig: አባባ ሳአሉ ማርያምን የኔን አባቴን ይመሰሉኛል ❤😍

Fozi Tub --💙: 💜💜💜

ቲጂ ቲጂ: በርቱልን ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን

Helen Baletcha: የኔ አያል አያል የኔ አበባ እስቲ ማነው አንቺን የሚያገባ አባ ሸማኔው ክክክክክክኮኮኮኮኮኮኮ

አያቴ ነቺ እናቴ የልቤ ንግስት: ምርጦቼ እንኳን ደና መጣቹ

ራቢ የወሎ ልጅ: የአያል ሰርግ ቀረ😌😥

Helen Baletcha: እስቲ ለሚታረዱት ወንድምና እህት እናትና አባቴች ድምፅ እንሁን ያማልልል

Protestant Mezmur Tube: በኢትዮጵያ ታረክ ምረጥ ተከታታይ ድራማ ሰዉ በመንነቱ ኮርቶ እንድኖረ የሚየያደረግ ቀስቃሽ ❤❤

Abdissa Yohanis: too slow

Amu sebah: እንደዚ የገጠር ኮተት አሎድም ድራማይ ቆቅ ይላል🤮

Aklilu Kidane: Wonderful messages Erengaye 👍

semen sew jeru ሰሜን ሸዋ ጅሩ: ዛሬ ናና ፈገግታዋ ሳቅዋ ይለያል ክክክ ይሄ የቱርክን ፊልም ያስንቃል የውነት ቤተሰቦቼ አዲስ ነኝ እንደማመር

Fantye Love: እናና ግን ይሄ አፍሸን የምትይዝውን ነገር ተይ አላማረብሸም

Sara Abebe: በጣም አሪፍ ነው

Salam Gojjam Post: Wow bravo በርቱልን 😍🥰🌹

የእግዚአብሔር ባርያ ነኝ: ምርጦች የእረኛየ አርቲስቶች በሙሉ እወዳችኋለሁ ውድድድድድ

Fudt Fud: ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወገኔ ለአማራ ፍትህ በስርቤት ለሚሰቃዩ ኢትዮጵያዊ ያን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

Hawa Ahmed: በማዳበሪያ። የሚቆርጡት። አዝእርት። አልገባኝም። ምንድነዉ??

Masarat Chreif: 🌹🌺💛💚♥️💕🌿🌷☘️

Sentayehu Mebratu: ምናለበት በቀን በቀን ቢታይ አቦ መጠበቅ አልቻልኩም 🙏🙏🙏

Roza Tadess: ጣሰው ወላንሳ አያል 🙄😂😂😂😂😂😂

Rubu Tes: ማሳው ሲያምር። ቅጠሉ ግን የምንድን ነው?

lubaba asfaw: ደቂ ቃጨምሩጅባካችሁ

Mm Mm: እረኛዬዎች ስወዳችሁ ለምለሟን የቡና መገኛን እያሳያችሁን አጠቃላይ ኢትዮጵያን እየዞራችሁ እኛንም ይዛችሁን ሄዳችሁ 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

lubaba asfaw: ግንባካችሁቀረፆውየትነው ባካችሁ ንገሩን

Selamawit Desalgen selamawit desalgen: በስመአብ ቦታው የሌለ ነው የሚያምረው ፐ

Sada Awwl: ምናለ እናተን ወደናችሀ እንደምናያች እናተም ለወገናችሁ ምናለ ድምፅ ብትሆኑ በሳኡዲም በስርቤት ላሉት በሀገራችን ለሰሜን ወሎ ለየዋሁ ህዝብ ድምፅ ብታሰሙ ደስ ይለነበር

إثيوبيا ملوك النيل ItsMyDam: መጨረሻው ሀ

Dawit Setegn: ምርጥ እኮ ናችሁ ....በእናታችሁ አታቆራርጡት ለስሜቴ አስቡ❤❤❤

ye Mariyam Lij neng♥️🙏: 💝💕🇪🇹

አዜብ ደንበሩ ': ቃላትየለኝም ለመግለፅ ቃልየ እናሳያት ዉዲዲዲዲዲዲዲ

ፊያሜታ ፍቅር: ፍትህ ፍትህ ፍትህ😥😥

Mimi Meme08: ሂህ ሁሉ አረንጓዴ ኢትዩጵያ በመሆኑ ድስይላል ሲያየት የሻስጠሉን ማሳ ከምር ቱርክን ያየሁ ነው የመሰለኝ።

never mind: ወይኔ እረኛዬ ቃል የለኝም 25:35 ላይ አቀራረፁ፣ቦታው ምን ይሻለኛል

judith damte: እናመሰግናለን በርቱ

አብይ ውስጤ ነው ለእናቴ ስል ኖርኩኝ: እረኛዬ በቴብዢን ቤት ኛው ቻናል ነው የሚለቀቀው ወድ እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ልገባ ስለውነ ብዙም ኔት ስለማላገኝ ነው የምጠይቃቹ ከይቅርታ ጋር መልሱልኝ 😘😘😘😘😘

never mind: እረኛዬ እያለቀ ነው መሰለኝ

Zxc Asd: ዎው

Melat Endalew: ስለ እውነት አዚቲይ ኑሩልን እንዲህ ማስተዋልን ያደለው ማህበረሰብ ለመፍጠር የሚደረግ ድካም ነው እና በርቱ እድሜ ይስጣችሁ።

ራኪ Raki tube: ምርጥ ሀገርኛ ድራማ ሳያት ደምሴን ደሞ ሚወዳደራት የለም

alemaze abeshewa: ዳዊት አሸንፎ አይቸው እደው

Sada Konjo: ፈትህ ለወሎ ህዝብ😭 ፊትህ በግፊ ለታስሩ የሰኡዲ እሰረኞች ወንድሞቻችን😭

Hikma Haji: ዛሬ ገና ማየት የጀመርኩት ግን ያምራል

Selam.fseha Selam.fseha: የማስረሻ አድናቂ ላይክ ግጬኝ እስቲ

Selam.fseha Selam.fseha: 🙏🙏🙏🙏(❤❤❤

ቃል የጎንደሯ youtube: nic

Sff Sdd: ፍትህ እስርቤት ለሚሰቃዮ ወገኖቻችን ፍትህ ለሰሜን ወሎ ድምፅ እንሁን ባካቹህ 🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏

Mad Star: 🍬🍬🍬🍬🍬

Emu Emu: አቦ ስወደው

Tegeste Jade: ❤😍🤗💚💛❤🙏🕊🙏🕊💚💛❤🤗😍👌

ስላም ነኝ ገጠሪዋ: ምርጥ ድራማ እረኛዬ በጣም ደስ እሚል 👏💛💚❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹ስላማችሁ ይብዛልኝ ያገር ልጆች ፍትህ ፍትህ ፍትህ በእስር ቤት ላሉት 😭😭😭😭

Keny Kerim: yamral

Dina Tube: አብዬ ሳህሉ ምርጥ ሰው ናቸው።

Maha Tesfaye: 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

sosuna s: የነፍጠኝነት ልሙጣዊነት ሴራ ቁልጭ ኣድርጎ የሚያሳይ ምርጥ ፊልም ኣስመሳይ ሁላ

mis Ekram Jemal: ፍትህ ወለጋላይ ለሚታረዱት ፍትህ ለወሎ ማህበረሠብ ፍትህ ፍትህ እመቼ ድረስነው አማራ የሚታረደው😭😭😭😭😭😭😭ሠሚ ያጣ ጭሆት

mis Ekram Jemal: ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ እመቼ ድረሥ ነው😭😭😭😭😭

Tigist Berhe: ፍትህ ለንፁሃን ፍትህ ለትግራይ ህዝብ እዚህ ያሉ ባለሀብቶች በምግብ በመጠጥ ይራጫሉ ህዝቤ በረሀብ ሊጨርሱት ነውና 😭😭😭😭 ኣይ አብይ አንተ እባብ እያሳቅክ የምትገድል መረዛም ነህ ለፖለቲካህ ብለህ ኣማራና ትግሬን ኣፋጀካቸው ፍትህ ለወሎ ህዝብ 😭😭😭😭

Hani Hanu: ፍትህ ለ ወሎ ህዝብ ፍትህ በ ወለጋ ለሜምቱ ወገኖቻችን 😭

Sakana Sakana: በጣም ደስይላል💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤

Похожие видео: